ሮይተርስ ሚስቱና አምስት ልጆቹ የጠፉበትና በተስፋ መቁረጥ ውስጥ ሆኖ ያገኘውን አቡ ዳልፋን ማናገሩን ገልጿል። የአቡ ባለቤት እና አምስት ልጆቹ ከሌሎች 35 የቤተሰብ አባላት ጋር የተገደሉት እስራኤል ...
የየመኑ ታጣቂ ቡድን ለፍልስጤማውያን አጋርነቱን ለማሳየት በሚል በቀይ ባህር በሚያልፉ መርከቦች ላይ ከ100 በላይ ጥቃቶችን አድርሷል "ጋላክሲ ሊደር" እቃ የተሰኘችው እቃ ጫኝ መርከብ ሰራተኞች ...
ከኒጀር ፣ ቡርኪናፋሶ እና ማሊ የተውጣጡ 5 ሺህ ወታደሮችን ያቀፈ የጦር ሃይል በቅርቡ የጸጥታ ችግር በበዛበት ማዕከላዊ ሳህል ቀጠና እንደሚሰፍር የኒጀር የመከላከያ ሚኒስትር አስታውቀዋል፡፡ ...
ባይደን ከአራት አመት በፊት ከኦቫል ቢሮ ወይም ኃይትሀውስ የወጡትን ትራምፕን ምርጫ 2024 አሸንፈው በድጋሚ ወደ ቤተመንግስት ሲገቡ ተቀብለዋቸዋል። ትራምፕ በምርጫ 2020 መሸነፋቸውን ስላልተቀበሉ ባይደን በ2021 በዓለ ሲመት ሲፈጽሙ ትራምፕ ተመሳሳይ አቀባበል ሳያደርጉላቸው ቀርተዋል። ...
ፕሬዝዳንቱ ይህን አስተያየት የሰነዘሩት የቀኝ ዘመም የእስራኤል ፖለቲከኞች የጦርነቱ መቆም ለሀማስ እንጂ ለእስራኤል አልጠቀመም በሚል ስምምነቱ እንዲቋረጥ እና ጦርነቱ ድጋሚ እንዲጀመር ግፊት እያደረጉ ...
የፈረንሳይ የወንጀል መርማሪ ቡድን አሳድ የሶሪያ ጦር ሃይሎች ጠቅላይ አዛዥ በነበሩበት ወቅት በደራ ከተማ በ2017 ንጹሃን ያለቁበትን የቦምብ ጥቃት እንዲፈጸም አዘዋል በሚል ነው የእስር ትዕዛዙን ...
በእሳት አደጋ 76 ዜጎቿን ያጣችው ቱርክ ዛሬ ጥቅምት 14 2017 ብሄራዊ የሀዘን ቀን እንዲሆን አውጃለች። ፕሬዝዳንት ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶሃን በአሰቃቂው አደጋ ህይወታቸው ላለፈ ቤተሰቦች መጽናናትን ...
በባህል ፣ በኢኮኖሚ ፣ በፖለቲካ የበላይነት እና በቅኝ ግዛት ከቦታ ቦታ የተስፋፉት ቋንቋዎች በርካታ ተናጋሪዎችን ማፍራት ችለዋል፡፡ እንግሊዘኛ ፣ ፖርቺጊዝ ፣ ፍሬንች ፣ ስፓኒሽ እና ሌሎችም ...