ከኒጀር ፣ ቡርኪናፋሶ እና ማሊ የተውጣጡ 5 ሺህ ወታደሮችን ያቀፈ የጦር ሃይል በቅርቡ የጸጥታ ችግር በበዛበት ማዕከላዊ ሳህል ቀጠና እንደሚሰፍር የኒጀር የመከላከያ ሚኒስትር አስታውቀዋል፡፡ ...
ባይደን ከአራት አመት በፊት ከኦቫል ቢሮ ወይም ኃይትሀውስ የወጡትን ትራምፕን ምርጫ 2024 አሸንፈው በድጋሚ ወደ ቤተመንግስት ሲገቡ ተቀብለዋቸዋል። ትራምፕ በምርጫ 2020 መሸነፋቸውን ስላልተቀበሉ ...
ፕሬዝዳንቱ ይህን አስተያየት የሰነዘሩት የቀኝ ዘመም የእስራኤል ፖለቲከኞች የጦርነቱ መቆም ለሀማስ እንጂ ለእስራኤል አልጠቀመም በሚል ስምምነቱ እንዲቋረጥ እና ጦርነቱ ድጋሚ እንዲጀመር ግፊት እያደረጉ ...
የፈረንሳይ የወንጀል መርማሪ ቡድን አሳድ የሶሪያ ጦር ሃይሎች ጠቅላይ አዛዥ በነበሩበት ወቅት በደራ ከተማ በ2017 ንጹሃን ያለቁበትን የቦምብ ጥቃት እንዲፈጸም አዘዋል በሚል ነው የእስር ትዕዛዙን ...
በእሳት አደጋ 76 ዜጎቿን ያጣችው ቱርክ ዛሬ ጥቅምት 14 2017 ብሄራዊ የሀዘን ቀን እንዲሆን አውጃለች። ፕሬዝዳንት ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶሃን በአሰቃቂው አደጋ ህይወታቸው ላለፈ ቤተሰቦች መጽናናትን ...
የዩንቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ዶ/ር አስራት አጸደወይን እንዳሉት ዩንቨርሲቲው በ70 ዓመት ታሪኩ 100 ሺህ ተማሪዎችን አሰልጥኖ አስመርቋል ብለዋል። በኢትዮጵያ የሐኪሞች ዕጥረትን ተከትሎ የውጭ ሀገራት ...
በባህል ፣ በኢኮኖሚ ፣ በፖለቲካ የበላይነት እና በቅኝ ግዛት ከቦታ ቦታ የተስፋፉት ቋንቋዎች በርካታ ተናጋሪዎችን ማፍራት ችለዋል፡፡ እንግሊዘኛ ፣ ፖርቺጊዝ ፣ ፍሬንች ፣ ስፓኒሽ እና ሌሎችም ...
የእስራኤል መንግስት እዳ በ2024 ወደ 1.33 ትሪሊየን ሸክል (371.8 ቢሊየን ዶላር) ከፍ ማለቱ ተጠቁሟል። ይህም በ2023 ከነበረበት በ55 ቢሊየን ዶላር ብልጫ ያሳየ ነው ተብሏል። እስራኤል ...