ከኒጀር ፣ ቡርኪናፋሶ እና ማሊ የተውጣጡ 5 ሺህ ወታደሮችን ያቀፈ የጦር ሃይል በቅርቡ የጸጥታ ችግር በበዛበት ማዕከላዊ ሳህል ቀጠና እንደሚሰፍር የኒጀር የመከላከያ ሚኒስትር አስታውቀዋል፡፡ ...